Official Announcements from Badr Ethiopia
የረጅም ጊዜ የትግል ዉጤት ለድል በቃ
በኢትዮጵያ እምነትን በነጻነት መተግበርና የእምነት ተቋሙም በሀገሪቱ በአዋጅ ሙሉ እዉቅና እንዲያገኝ ለማስቻል የሙስሊሙ ማህበረሰብ እጅግ ፈታኝ እና እልህ አስጨራሽ በሆነ መልኩ ከተፈራረቁበት የአጼዎች ነገስታት ጀምሮ በኡለማዎች፤ ምሁራን፤ ወጣቶች፤ ጀመዐዎች ያላሰለሰ ጥረት ሲያደርጉ ቆይቷል።
በታሪካዊነቱ የሚዘከርለትና ሁሉን ሙስሊም ማህበረሰብ ባካተተ ሁናቴ ለተቃዉሞ ሰልፍ የበቃዉና ለትግሉ ጅማሮም መሰረት የጣለዉ በ1966 በንጉሱ አጼ ሀይለስላሴ ዘመን ታግለዉ ላታገሉ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን።
ይድረስ ለመጅሊሳችን ከበድር ኢትዮጵያ
ይድረስ ለመጅሊሳችን ከበድር ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ለመብት ፤ ለእኩልነት፤ ለህገ መንግስት መከበር ያደረጉት እልህ አስጨራሽ መጠነ ሰፊ የትግል እንቅስቃሴ ባደረጉበት ወቅት ሁሉ እንግልት፤ እስር፤ የአካል ጉዳት ፤ ስደት እ...
አወልያን ለማቋቋም እንዘጋጅ
አወልያን ለማቋቋም እንዘጋጅ
በሀገራችን ኢትዮጵያ የሙስሊሙን ማህበረሰብ እገዛና ድጋፍን የሚሹ በርካታ ተግባራቶች ከፊት ለፊታችን ቆመዉ እንደሚጠብቁን ግልጽ ነዉ። ለዚህም ዋነኛዉ ምክንያት ለዘመናት ሙስሊሙን ማህበረሰብ አንቀሳቅሶ...
ኢድ ሙባረክ
ኢ ድ ሙ ባ ረ ክ
ለመላዉ ኢትዮጵያዉያን እንዲሁም በዓለም ለሚገኙ ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለ1441 ኛዉ የኢድ አል ፊጥር (የረመዳን ጾም) በዓል አላህ (ሱ.ወ) በሰላም አደረሰን በማለት በድር ኢትዮጵያ ታላቅ ልባዊ...
የስም ለዉጡ እዉን ለምን አስፈለገ ?
የስም ለዉጡ እዉን ለምን አስፈለገ ?
ለዘመናት የኢትዮጵያ ሙስሊም ማህበረሰብ ችግር ሆኖ ከተጋረጡበት አንዱና ዋነኛዉ ጠንካራ የሆነ ተቋም አለመኖሩ ያስከተላቸዉ ዉስብስብ ችግሮች እንደሆኑ በመገንዘብ በ 1966 እና በ 2004...
ሀጅ መሀመድ ሰኢድ ወደ አኼራ ሄዱ
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን
ሀጅ መሀመድ ሰኢድ ወደ አኼራ ሄዱ
ነዋሪነታቸዉ በቶሮንቶ ካናዳ የነበሩት ሀጅ መሀመድ ሰኢድ በህክምና ሲረዱ ቆይተዉ ከትላንት በስቲያ አፕሪል 29 2020 ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸዉ ታዉቋል።
...
እንኳን ለ1441ኛዉ የረመዳን ወር አደረሳችሁ
በድር ኢትዮጵያ እንኳን ለ 1441 ኛዉ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን እያለ የዘንድሮዉ ረመዳን በኮረና ቫይረስ (COVID-19) ምክንያት በረመዳን የተለመደዉን የጀምዓ ኢፍጣርና ሰደቃ የሚደረግበት ባለመሆኑ ብዙ ሙስ...
ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በጋራ እንተባበር
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽ በዓለማችን ከፍተኛ ሀብት ፤ ኢኮኖሚ፤ የተደራጀ የህክምና ተቋማት እና በቂ የሰለጠነ የሰዉ ኋይል አላቸዉ የሚባሉ ታላላቅ ሀገራት ሁሉ ሊቋቋሙት ያልቻሉት በፈጣን ወረርሽኝነት ኮሮና ቫይረስ 19 በመባል የሚ...
የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ በዓለማችን
የኮሮና ቫይረስ Coronavirus disease (COVID-19) በ2019 በቻይና ዉሀን በሚባል ግዛት መነሾነት የተከሰተዉ በአሁኑ ወቅት ዓለምን አንጣሎ እያናወጠዉ እንደሚገኝ በሰፊዉ እየተዘገቡ ያሉ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ቻይናን ...
ለሞጣ መዋጮ ከበድር ኮምዩኒቲዎች የተሰበሰበ
በቅርቡ በአማራ ክልል በሞጣ ከተማ በእስላም ጠል ጽንፈኞች አማካይነት በመስጂዶች እና በተመረጡ የሙስሊሙ ማህበረሰብ የንግድ ተቋማት ላይ በተፈጸመዉ የእሳት ቃጠሎ ለወደሙ ንብረቶች የክልሉ መንግስት እንደተጠያቂነቱ ለመልሶ ግንባ...
ሀገራዊ ጥሪ ከመጅሊስ
በአማራ ክልል በሞጣ ከተማ በአሸባሪዎች ድርጊት ለተቃጠሉ መስጂዶች እና ለወደሙ የሙስሊሙ ንብረቶች የመልሶ ማቋቋምና ግንባታ ለማድረግ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት አማካኝነት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚተገበር መርሀ ግ...
በአማራ ክልል የተፈጸመ የመስጂድ ቃጠሎ
በአማራ ክልል የተፈጸመ የመስጂድ ቃጠሎ
ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ላለፉት ዘመናት በነገስታቶችም ሆነ በመንግስታት ዘርፈ ብዙ ግፎች ሲፈፀምባቸዉ ችለዉ ኖረዋል። ሁሉም መሪዎች መጠኑ ቢለያይም ሙስሊሞችን በድሏል፤ በኢኮኖሚም ሆ...