2007 Delegates Axum Visitation
- የሙስሊሞችን የመብት ጉዳይ ለመወያየት እ፣አ፣አ፣በ2007 ወደ ኢትዮጵያ ተጉዞ የበረው የበድር ልኡካን ቡድን ለ ጠ/ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ካቀረባቸው ጥያቄዎች አንዱ የአክሱም ሙስሊሞች ቅሬታ ነበር ።
- የችግሩን መጠን በአይኑ ለማየትና ማህበረሰቡን በአካል ተገኝቶ ለማበረታታት ወደ አክሱምም አቅንቶ ነበር።
- በዚህም ወቅት የልኡካን ቡድኑ በአይኑ ያየው ሁኔታ ለማመን የሚያስቸግር ሁኔታ ገጥሞት ነበር ።
- የአክሱም ሙስሊሞች በቆሻሻና በከረፋ ፍሳሽ ላይ በተተከለው ድንኳን ውስጥ ልኡካኑን ከመቀበል የተለየ አማራጭ አልነበራቸውም።
- ልባቸው ባሃዘን የተዋጠው የልኡካን ቡድኑ አባላት በ17 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚገኘውንና ሆን ተብሎ እንዲቃጠልና ዳግም እንዳይገነባ የተደረገውን የዱራ መስጊድ ፍርስራሽም ጎብኝተዋል።
- ከአክሱም ሹማምንቶች ጋር ባደረጉት ውይይት ይህን ኢሰብአዊ የሆነ ድርጊት አውግዘውም ክእሺታ ባለፈ በተግባር ላይ ባይውልም ይህ እርምጃ እርምት እንዲደረግብትም የበኩሉን ጥያቄ አቅርቦ ነበር።
በዓለም የመጀመሪያው የእስልምና አሻራውን ያሳረፈባት መሬት ላይ የሙሰሊሞቹ ጭቆና እና ሰቆቃ በአካል ሄደዉ ያዮ እና የጐበኙ የበድር ኢንተርናሸናል ኮሚቴ አመራሮች ላይ የሚታየዉ የኀዘን ገፀታ :::
አክሱም ትግራይ ክልል
Muslims of Axum: This is where they pray even Juma prayer. They are the most oppressed Muslims in Ethiopia. May Allah be with them!