ጊዜ፣እውቀትና፣ ጉልበታቸውን ሰጥተው ከፍተኛ ተሳትፎ ላደረጉ በጎ ፈቃደኞች በድር ኢትዮጵያ የምስጋና የምስክር ወረቀት አበርክቶላቸዋል።

ከድምጻችን ይሰማ እንቅስቃሴ ጀምሮ እስከ አባይ ፕሮጀክት ድረስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ለመላው የኢትዮጲያ ህዝቦች ድምጽ በመሆን እያገለገለ ያለው አይተኬው አብደላ ተክቢር በትላንትናው እለት በኢትዮጲያ ኢምባሲ ውስጥ በተደረገ ዝግጅት ላይ ላደረገው አስተዋጽኦ በድር ኢትዮጲያ ያዘጋጀለትን የእውቅና ሰርቲፊኬት ከባለሙሉው የኢትዮጲያ አምባሳደር አቶ ፍጹም አረጋ እጅ ተቀብሏል።

Leave a comment

All comments are moderated before being published