አቶ አህመድ ወርቁ የበድር ኢትዮጵያ ቦርድ ሰብሳቢ በዋሽንግተን ዲሲ ከሚገኙት ከክቡር አምባሳደር ፍፁም አረጋ በመልካም አሪያነትና በጥሩ አመራርነታቸው በኢትዮጵያ ኢንባሲ ስም የምስጋና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል::
Badr chairman brother Ahmed Worku has been recognized by His Excellency Ambassador Fitsum Arega to Washington DC for his excellent leadership role!