ባላሙሉ ሥልጣን ክቡር አምባሳደር ፍፁም አረጋ፣ሰሜን አሜሪካ ያሉ ኮሚዩኒቲዎችን ወደ አንድ በማምጣት ለሃገራቸው እድገትና ብልፅግና ያላቸውን እውቀትና ገንዘብ አስትባብረው ርብርቦሽ እንዲያደርጉ ላበረከቱት  ከፍተኛ አስተዋፅኦ የበድር ኢትዮጵያ አለም አቀፍ የሙስሊሞች ድርጅት የወቅቱ ሊቀ መንበር ወንድም አህመድ ወርቁ የእውቅና ሥጦታ ሲያበረክትላቸው፡፡
-
His Excellency Ambassador Fitsum Arega to Washington has been recognized by Badr Ethiopia for his outstanding leadership, playing a significant role in unifying the Ethiopian communities in North America and his contribution to the development and prosperity of Ethiopia.
Recognition award was presented by Br. Ahmed Worku current chairman of Badr Ethiopia

Leave a comment

All comments are moderated before being published