“ትውልድን በጋራ እንታደግ”

Posted by keder nuru on

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ።

“ትውልድን በጋራ እንታደግ” በሚል መሪ ቃል ከ July 4 እስከ July 7 በታሪካዊቷ የሲያትል ከተማ በኢማስ ኮሚኒቲ አዘጋጅነት በቤልቪው ሂልተን ሆቴል በሚዘጋጀው 19ነኛው የበድር ኮንቬንሺን ላይ ሁላችሁም እንድትገኙ በድር ኢትዮጲያ ሲጋብዝዎ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማዋል።ባለፈው አመት ብዙ ታሪካዊ ክስተቶችን ያስመዘገበው አንጋፋው ድርጅት በድር ኢትዮጲያ በዚህም ኮንቬንሺን ኑ አብረን ታሪክ እንስራ ይሎታል።

በድር ኢትዮጲያ


Newer Post →


Leave a comment

Please note, comments must be approved before they are published.