ከበድር ኢትዮጵያ አለማቀፍ የሙስሊሞች ድርጅት የተሰጠ መግለጫ

በሙስሊሙ ስላማዊ ትግል ዙሪያ የኢትዮጵያ የዉጭ ጉዳይ ሚ/ር አወዛጋቢና አሻሚ መግለጫ የማብራሪያ ምላሽ መፈልግን ይመለከታል!

ሶሰተኛ አመቱን ያሰቆጠረዉ የሙስሊም ኢትዮጵያን ትግል ዛሬም እንደተላንቱ ሰላማዊ፤ ህገ-መንግስታዊና ሃይማኖታዊ መብት የማስጠበቅና የማስከበር ዓላማ ብቻ ያዘለ የህዝብ ጥያቄ ነዉ።

የህዝብ ጥያቄ ነዉ ስንል፤ የሙስሊሙ እና የብዙ ሀይማኖቶች ደሴት የሆነችዉን ሀገራችን ኢትዮጵያን ማለታችን ነዉ። ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዛሬም እንደ ትላንቱ ላለፉት ሶስት ዓመታት እነዳደረገው ሁሉ በጽናትና ሰላማዊ ትግል ላይ ባተኮረና የአለምን ህዝብ ባስደመመ መልኩ ይታገላል፤ ጊዜዉ ይርዘምም ይጠርም የሚገኘዉ ድል ግን ይህንኑ የሚመሰክር ይሆናል። ትግሉ የአለምን ህዝብ ከማስደመሙም በላይ እንዲህም መታገል ይቻላል እነዴ ባስባለለትና ባሰተማረበት መልኩ ነገም ይቀጥላል።

ይሁንና ዛሬ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የምንጠይቀዉ ነገር ቢኖር፦ ንግግራቸዉን እንዳለ ብንጠቅስላቸዉና፦ ‹‹... ከዚህ በፊት በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ጂሀድ ለመቀስቀስ የተቋቋሙ ሴሎች ነበሩ አገራችን ውስጥ፡፡ እነዚህ ሴሎች ከአገራችን ውጭ ሶማሊያም ሌላም ቦታ ስልጠና የወሰዱ ናቸው፡፡ እንግዲህ እነዚህ ሴሎች ታወቁ፡፡” የስላም ኮሚቴዎቻችን ከሶማሊያም ይሁን ከሌላ ሀገር ተይዘዉ የመጡ ሳይሆኑ ለመደራደር መጥተዉ የታፈኑ የሰላም ተምሳሌቶች ናቸዉ።

“ የእኛ ሴኪውሪቲ እንደሚታወቀው ጠንካራ ነው፡፡ ክትትልም ያደርጋል፡፡ ገና ብዙ ችግር ሳይፈጥሩ ተያዙ፡፡ ከተያዙ በኋላ የበለጸጉ ሃገሮች ወዲያው እንደዚህ ታስራላችሁ ሙስሊሞችን› የሚል አነሱ፡፡ አይ እነዚህ ሰዎች በሃይማኖት አልታሰሩም፡፡ ግን የጂሀድ እንቅስቃሴ ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል፡፡ ሴሎችም መስርተው እንቅስቃሴ ጀምረው ነበር› ተብሎ ለማስረዳት ተሞከረ፡፡ ግን ብዙም አልተዋጠላቸውም፡፡”

መላዉ አለም እነደሚገነዘበዉና እነደሚያዉቀዉ በህዝብ ተወክለዉ መጥተዉ እንጂ በሰኩሪት ታድነወ የተያዙና የታሰሩም አልነበሩም፤ ለዚያም ነዉ ዛሬም ነገም ለኛ የማይዋጥልንና፤ ትናነትም ለምዕራባዉያን ያልተዋጠላቸዉ። ይህ ብቻም ሳይሆን ትላነት ይህንን አካሄድ የተቃወሙት ምዕራባዉያን ሀገሮች የደረሱበትን ድምዳሜ ከሚከተለዉ ሊንክ ስንጋብዘዎ፤ የርስዎንም አሻሚ መግለጫ በመረጃ እንዲደገፍልን በመጠየቅ ጭምር ነዉ።

የአሜሪካ መንግስት ዓለም አቀፍ የሃይማኖታዊ ነጻነት ኮሚሽን፦ http://www.uscirf.gov/news-room/press-releases/uscirf-statement-uscirf-deeply-concerned-emerging-religious-freedom የኖቬምበር 8/2012 ፣የጁላይ 22/2013

የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት የ2013 ዓለም አቀፍ ሰብአዊ መብት አያያዝ፦

http://www.state.gov/j/drl/rls/hrrpt/humanrightsreport/index.htm?year=2013&dlid=220113#wrapper

ሰላዊዉ ትግል ነገም ይቀጥላል፤ አቤቱታችንም ሃገራዊ ብቻ ሳይሆን አሀጉራዊ ነዉ!

በድር አለማቀፍ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድርጅት

ኦግስት 12/2014

Oct 30, 2012 | Badr Ethiopia

On October the 29th, according to multiple credible news sources, the Ethiopian government charged 29 Muslims of “acts of terrorism” using the newly enacted anti-terrorism law. Among these detainees who the world knows as “Prisoners of Conscience” are nine members of the Arbitration Committee, which led a peaceful and legal protest against the coercive Al-Ahbash indoctrination policy of the government and the illegitimate authorities of the Supreme Islamic Affairs Council in the country. The other detainees who were charged under this “terror” law are Da’ees (callers to Islam or propagators), Islamic scholars, NGO founders, poets, and journalists. These trumped-up charges levied against these detainees stem from their peaceful protests that began in July when they accused the government of interference in their religious affairs in contradiction to the constitution.

We believe as the rest of the world does that these individuals are prisoners of conscience who have legitimate grievances and have conducted themselves, as far as we can tell, in the best manner and character to voice their protests through appropriate state channels. They also peacefully demonstrated their lack of confidence in the unelected leaders of the Supreme Islamic Affairs Council, which invited the Al-Ahbash with the blessing of the government to forcibly impose an alien and sectarian doctrine on their millennium-old belief system. It is therefore unbecoming for a government that claims to practice democracy and rule of law to play a political game on the lives of these young and promising Ethiopians who could be contributing positively to the welfare and image of the country by their exemplary execution of a peaceful protest. We encourage the followers of this mass protest to continue to conduct themselves peacefully and patiently as the government cannot win in the domestic or international court of law by jettisoning its own constitution and by ignoring the legitimate and peaceful protests of its citizens.