በአላህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ በጣም አዛኝ በሆነዉ

 

  • የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ማህበር በሲያትል (ኢማስ) ከበድር አባልነቱን ሰረዘ

  • በሲያትል አካባቢ የሚገኙ ሙስሊም ማህበረሰብ በበድር ቻፕተር በመደራጀት ዳግም ከበድር ጋር ተቀላቀሉ

በድር ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሙስሊሞች ድርጅትን ከመሰረቱ አንጋፋ ኮምዩኒቲዎች አንዱ የሆነዉ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ማህበር በሲያትል (ኢማስ) በተፈጠሩ አለመግባባቶች የተነሱ ችግሮችን ለመቅረፍ ሲባል ኢማስን ከበድር ዉጭ እንዲሆን መወሰኑና  በሲያትል አካባቢ የሚገኙ ሙስሊም ማህበረሰብ በበድር ቻፕተር በመደራጀት ዳግም ከበድር ጋር ለመስራት ተቀላቀሉ፡፡