በአላህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ በጣም አዛኝ በሆነዉ  

           የበድር ዓመታዊ ኮንቬንሽን በናሽቪል ቴኒስ

      16ኛዉን የበድር ኮንቬንሽን ለመጀመሪያ ጊዜ አዘጋጅ በሆነዉ የኢትዮጵያን አሜሪካን ሙስሊም ማህበር በናሽፊል ( EAMAN) ኮምዩኒቲ አማካይነት ከጁላይ 28 እስከ 31/2016 ድረስ ይካሄዳል። አዘጋጅ ኮሚቴዎች ዝግጅታቸዉን አጠናቀዉ የእርሶን መምጣት በጉጉት ይጠባበቃሉ። አጋርነትዎን ያሳዩ !!!